ሉድቪግ ቪትገንስታይን (ኤፕሪል 26፣ 1889 እ.ኤ.አ. – ኤፕሪል 29፣ 1951 እ.ኤ.አ.) የኦስትሪያ (ንምሳ) ፈላስፋ ነበር። ቪትገንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ፣ የሒሳብ መሰረት፣ ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር።
.[1] ስልሆንም ቪትገንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል።
ቪትገንስታይን ከመሞቱ በፊት ያሳተመው መጽሀፍ አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም Tractatus Logico-Philosophicus የሚሰኘው ነው። ሁለተኛው መጽሐፉ Philosophical Investigations ከአረፈ በኋላ ነበር ለህትመት የበቅው።[2] ሁለቱም መጽሐፎች የትንታኔ ፍልስፍና ዋና መጽሐፍት ተደርገው ይወሰዳሉ።
- ^ "Time 100: Scientists and Thinkers". Time Magazine Online. Archived from the original on 2009-05-08. በ2011-10-03, 2006 የተወሰደ. በApril 29, 2006 የተወሰደ.
- ^ Wittgenstein’s Significance, article by Mark J. Cain, Philosophy Now 2001
- Logisch-Philosophische Abhandlung, Annalen der Naturphilosophie, 14 (1921)
- Philosophische Untersuchungen (1953)
- Philosophical Investigations, translated by G.E.M. Anscombe (1953)