ካዎ ኮይሻ Kawo Koysha | |
ወረዳ | |
ሀገር | ኢትዮጵያ |
ክልል | ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት |
ዞን | ወላይታ ዞን |
ርዕሰ ከተማ | ላሾ |
ካዎ ኮይሻ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በወላይታ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ካዎ ኮይሻ በደቡብ በኩል በኦፋ ወረዳ፣ በምዕራብ በኪንዶ ዲዳዬ ፣ በሰሜንና በምስራቅ አቅጣጫ በኪንዶ ኮይሻ ወረዳዎች ይዋሰናል። [1] ካዎ ኮይሻ ወረዳ የተቋቋመው እ.ኤ.አ በ2019 ከአካባቢው ወረዳዎች ነው። [2] የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ላሾ ከተማ ነው።