ወተት

የላም ወተት በብርጭቆ

ወተትጡት አጥቢ እንስሶች የሚፈጠር ፈሳሽ ነው።

በእንስሳ እርባታ የሚመረት (ማለት በተለይም በላምና በፍየል) ለሰው ምግብ ከ730 ሚልዮን ቶን በላይ ወተት በዓለም ይመረታል። ከወተት የሚመረቱ ምግቦች ውስጥ እርጎአጉአትአሬራአይብ እና ቂቤ ይገኙበታል። የወተት ተዋፅኦ ደረጃ መጀመሪያ ከላሟ ትኩሱን ወተት እናልባለን ከዛም ወተቱ ሲረጋ እርጎ ይወጣል፣ እርጎዉ ይገፋና ወይም ይናጥና ደሞ ቅቤ እና አሬራ ይወጣዋል ፣አሬራዉ ተፈልቶ አይብ አና አጓት ይወጣል ቅደም ተከተሉም ፥ ወተት፣እርጎ፣ቅቤ፣አሬራ፣አይብ እና አጓት ናቸው።[Beamlake Mekonnen 2017 1]


Cite error: <ref> tags exist for a group named "Beamlake Mekonnen 2017", but no corresponding <references group="Beamlake Mekonnen 2017"/> tag was found