የአሸዋ ቁልቋል (Opuntia ficus-indica) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
Euphorbia abyssinica (ሌላ ዝርያ) ደግሞ «ቁልቋል» ይባላል።
ይህ ቁልቋል የትም ቢገኝም መነሻው ከመካከለኛ አሜሪካ ነበር።
ፍሬው እንደ ሃብሃብ ስለሚጣፈት ይወደዳል።
ከመጠን በላይ ቢመገብ ግን የሆድ ድርቀት ያደርጋል። ስለዚህ በጣም የወደዱት ሰዎች ከብዙ ሻይ ጋር ይበሉታል።
በሕንድ አገር ይህን ቁልቋል መብላት ለአስማ (መተንፈስ ሁከት) እንደሚረዳ ተብሏል።[1]
በፍቼ በአንድ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ ፍሬውም (1-4) ለራስ ምታት ይበላል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |