==
ኑብኸፐሬ አንተፍ | |
---|---|
የ6 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1574-1568 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | 5 አንጠፍ ? |
ተከታይ | 7 አንጠፍ |
ባለቤት | ንግሥት ሶበከምሳፍ |
ሥርወ-መንግሥት | 17ኛው ሥርወ መንግሥት |
አባት | 2 ሶበከምሳፍ |
==
ኑብኸፐሬ አንተፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1574-1568 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ከዘመኑ የሆኑት አንዳንድ ጽሑፎች፣ ልዩ ልዩ ቅርሶች፣ መቃብርና የሬሳ ሳትን ሐውልት ይታወቃሉ። የቆጵቶስ አዋጅ በ፫ኛው አመቱ (1571 ዓክልበ. ግ.) የቆጵቶስ ቤተ መቅደስ ቄስ ቴቲ ወልደ ሚንሆተፕ ስለ ወንጀል ከሹመቱ ሻረው።
በአንዱ ቅርስ መሠረት ቀዳሚው 5 አንጠፍ ወንድሙ እንደ ሆነ ይታመናል።
ቀዳሚው 5 አንጠፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1574-1568 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 7 አንጠፍ |