ሀቪየር አግዊሬ

ሀቪየር አግዊሬ

ሀቪየር አግዊሬ በሞስኮ
ሀቪየር አግዊሬ በሞስኮ
ሀቪየር አግዊሬ በሞስኮ
ሙሉ ስም ሀቪየር አግዊሬ ኦኔይንዲያ
የትውልድ ቀን ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሜክሲኮ ከተማሜክሲኮ
ቁመት 173 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1979-1980 እ.ኤ.አ. ክለብ አሜሪካ 7 (1)
1980 እ.ኤ.አ. ሎስ አንጀለስ አዝቴክስ 30 (4)
1981-1984 እ.ኤ.አ. ክለብ አሜሪካ 128 (31)
1984-1986 እ.ኤ.አ. አትላንቴ 31 (3)
1986-1987 እ.ኤ.አ. ኦሳሱና 13 (0)
1987-1993 እ.ኤ.አ. ጉዋዳላጃራ 181 (17)
ብሔራዊ ቡድን
1983-1992 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 59 (14)
ያሰለጠናቸው ቡድኖች
1995-1996 እ.ኤ.አ. አትላንቴ
1998-2001 እ.ኤ.አ. ፓቹካ
2001-2002 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ
2002-2006 እ.ኤ.አ. ኦሳሱና
2006-2009 እ.ኤ.አ. አትሌቲኮ ማድሪድ
2009-2010 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ
ከ2010 እ.ኤ.አ. ዛራጎዛ


ሀቪየር አግዊሬ ኦኔይንዲያ (ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. ተወለደ) ወይም በቅጽል ስሙ ኤል ቫስኮ ሜክሲካዊ እግር ኳስ አሰልጣኝና የቀድሞ ተጫዋች ነው።