ሂሮሂቶ

ሂሮሂቶ በ1927 ዓም

ሂሮሂቶ (ጃፓንኛ፦ 裕仁) ወይም ንጉሥ ሾዋ (ጃፓንኛ፦ 昭和天皇 1893-1981 ዓም) ከ1919 እስከ 1981 ዓም ድረስ የጃፓን ንጉሥ ነበሩ።