==
ሆር አዊብሬ | |
---|---|
![]() | |
የሆር አዊብሬ የእንጨት ምስል | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1791-1783 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ረንሰነብ |
ተከታይ | ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው |
ባለቤት | ኑብሆተፕቲ |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ሆር አዊብሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1791 እስከ 1783 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የረንሰነብ ተከታይ ነበረ።
ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ሲገኝ ዘመኑ ለ<...>ና ፯ ቀን እንደ ቆየ ይነብባል። ስንት ዓመታት እንደ ነበር ጠፍቷል። የዚህ ፈርዖን መቃብር በዳሹር በመገኘቱ ብዙ ቅርሶች ይታወቃሉ። ተከታዩ ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ምናልባት ልጁ ነበር።
ቀዳሚው ረንሰነብ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው |