ለ ኮርቡዝዬ

ለ ኮርቡዝዬ (1964)

ለ ኮርቡዝዬ (ዕውነተኛ ስም ሻል-ኤዷር ዦነሬ፤ 1880-1957 ዓም) ዝነኛ የፈረንሳይ ሥነ ህንፃ ሊቅና ጸሐፊ ነበሩ።