ሊባያ ከ1662 እስከ 1645 ዓክልበ. ('ኡልትራ አጭሩ' አቆጣጠር) የአሦር ንጉሥ ነበረ።
የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የተባለው ሰነድ እንደሚለው፣ ለ17 ዓመታት ከአባቱ ቤሉባኒ ቀጥሎ ነገሠ። ብዙ ሌላ ስለ ሊባያ ዘመን አይታወቅም።
የሊባያ ልጅ 1 ሻርማ-አዳድ ተከተለው።
በቅርብ ጊዜ ውስጥ በካነሽ የተገነው ሰነድ «KEL G» ምናልባት እስከ ሊባያ ዘመን ድረስ ሊሙዎች ይዘርዝራል። ከነዚህ መካከል ግን ፲፪ ያህል ስሞች ከሰነዱ ጠፍተዋል።[1] የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የሊሙ ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና የሊሙ አባት ስም እንደ ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ይዘርዝራሉ።
ቀዳሚው ቤሉ-ባኒ |
የአሦር ንጉሥ | ተከታይ 1 ሻርማ-አዳድ |