ላጺዮ

ላጺዮ በጣልያን

ላጺዮ (ጣልኛ፦ Lazio፤ ሮማይስጥ፦ Latium /ላቲዩም/) የጣልያን ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ሮማ ነው።