ልምጭ (Clausenia anisata) ወይም ልብኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
(በአንዳንድ ምንጭ፣ «ልምጭ» ደግሞ Ekebergia capensis ሊሆን ይችላል።)
በበረሀ እና በቆላ
ተክሉ ከመውለድ ሰዓት ቀጥሎ እናትን ለማጠብ በሥነ ስርዓት ይጠቀማል። ይህ በተለይም በምዕራባዊ ኢትዮጵያ ይደረጋል።[1]
በዘጌ በተደረገ ጥናት ዘንድ፣ የቅጠሉ ጭማቂ ጠብታ ለጆሮ ሕመም ወደ ጆሮው ይጨመራል። ሥሩም ለሆድ ቁርጠት ይኘካል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |