ልዑል በኢትዮጵያ የነገሥታት ተወላጆች፤ የታላላቆች መሳፍንትና ባላባቶች የወንድ ፆታ የስም ቅጽል፣ ማዕርግ ሲሆን ትርጓሜውም ከፍ ያለ፤ በላይ የኾነ፣ ላይኛ፤ ከፍተኛ ማለት ነው። [1]