ሎሚ (Citrus × limon) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በፍቼ ኦሮሚያ በተደረገ ጥናት ዘንድ፣ የሎሚ ጭማቂ በቲማቲም ለአሚባ በሽታ እንዲሁም ለደም ግፊት ይሰጣል።[1]