መገናኛ

መገናኛ

መገናኛ መረጃን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ የማስተላለፍ ሂደት ነው። ይህም ምልክትን ያማከሉ መረጃዎችን በትንሹ በሁለት አልያም በብዙ ምልክቶቹን መረዳት በሚችሉ ተቀባይ እና ላኪዎች መካከል ይተላለፋል።