ማላዊ

የማላዊ ሪፑብሊክ
Dziko la Malaŵi

የማላዊ ሰንደቅ ዓላማ የማላዊ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የማላዊመገኛ
የማላዊመገኛ
ዋና ከተማ ሊሎንግዌ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ, ቺቸዋ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
 
አርሰር ፒተር ሙጣሪካ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
118,480 (98ኛ)
ገንዘብ ክዋቻ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +265


ማላዊአፍሪካ ውስጥ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሃገር ናት። ከማለዊ ጋር የሚገናኙ ሀገሮች ታንዛኒያዛምቢያ እና ሞዛምቢክ ናቸው። ማላዊ ሐይቅ የሀገሪቱን 1/3 መሬት ይይዛል።

በማላዊ ውስጥ የሚገኙ ክልሎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ባላል
  • ባላንታይር
  • ቺክዋዋ
  • ቺራድዙሉ
  • ቺቲፓ
  • ዴድዛ
  • ዶዋ
  • ካሮንጋ
  • ካሱንጉ
  • ሊኮማ
  • ሊሎንግዌ
  • ማቺንጋ
  • ማንጎቺ
  • ማክሂንጂ
  • ሙላንጄ
  • ምዋንዛ
  • ምዚምባ
  • ንችው
  • ንክሃታ
  • ንክሆታኮታ
  • ንሳንጄ
  • ንቺሲ
  • ፋሎምቤ
  • ረምፊ
  • ሳሊማ
  • ታዮሎ
  • ዞምባ