ማንጋኒዝ

ማንጋኒዝ

ማንጋኒዝ (manganum) ንጥረ ነገር ሲሆን ግራጫ ማእድን ነው። ለጠርሙስና ለብረታብረት መስሪያ ያገልግላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ማንጋኒዝ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።