ማፑቼ

ማፑቼኛ በላቲን ጽሑፍ

ማፑቼኛ (Mapudungun / Mapuche) አሁን በቺሌ እና በአርጀንቲና አገራት ውስጥ ያለው ማፑቼ ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው።