ሜርያም በቁርዓን መሠረት የነብዩ ሃሩን እና ሙሳ ሰላም በነሱ ይሁን እና እህት ነች፤ ሙሳ ባህር ላይ እናቱ በጣለችዉ ጊዜ ስትከታተለዉ እና መድረሻዉን አጥንታ የደረሰችበት እነ ፊራዉን አግንተዉት በርሃብ ስያለቅ ሌሎች አጥቢዎችን እምቢ ሲል አይታ እናቱን እንደለላ ሰዉ አድርጋ የጠቆመችለተና ከናቱ ጋር እንዲገናኙ ሰበብ የሆነች የነብያት እህት ነች።
በአማርኛ ብሉይ ኪዳን ማርያም (የሙሴ እኅት) ትባላለች።