ምግብ

ምግብ ወይም መብል ማናቸውም ሕያው ፍጡር (የሰው ልጅእንስሳተክል ወዘተ.) ለቁመተ ሥጋ፣ ለጤንነት፣ የሚመገብ የሚበላው ነገር ሁሉ ነው። አብዛኛውም ምግብ የሚሆነው ንጥረ ምግብ ያለበት ተክል ወይም እንስሳ (ወይንም ፈንገስ) ነው። የንጥረ ምግቡ አይነቶች ለምሳሌ ካርቦሃይድሬትስብፕሮቲንቪታሚንሚነራል ሲሆኑ እነዚህ በሕይወቱ ሴሎች ውስጥ ይዋሐዳሉ።