ሞሾቭጸ (Mošovce) 1,380 ሰዎች የሚኖሩበት መንደር በማእከላዊ ስሎቫኪያ ነው። ብዙ ታሪካዊ ሐውልትና ቦታዎች ከመኖሩ በላይ ታላቅ ባለቅኔ ያን ኮላር የተወለደበት ነው።