ሞንቴው ዳ ፖ

ሞንቴው ዳ ፖ
Monteu da Po
የሮማውያን ከተማ ፍርስራሽ
ክፍላገር ፕዬሞንቴ
ከፍታ 177 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 882
ሞንቴው ዳ ፖ is located in Italy
{{{alt}}}
ሞንቴው ዳ ፖ

45°11′ ሰሜን ኬክሮስ እና 07°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሞንቴው ዳ ፖ (ጣልያንኛ፦ Monteu da Po) በፖ ወንዝ ላይ በስሜን ጣልያን የሚገኝ መንደር ነው።

በጥንት የሊጉርያ ሰዎች ቦዲንኮማጉስ የተባለ ከተማ በዚህ ሥፍራ ነበራቸው። የዚሁ ስም መጀመርያ ክፍል ከፖ ወንዝ ስም በጥንታዊ ሊጉርኛ «ቦዲንኩስ ወንዝ» ደረሰ። በሮሜ መንግሥት ዘመን የከተማው ስም ኢንዱስትሪያ ሆነ።