ሠይፍ

የስዊዝ ረዥም ሰይፍ

ሰይፍ ቀጭን ረጅም ስለታማ ብረት ሲሆን በተለያዩ ስልጣኔዎች እንደ መቁረጫ መሣሪያ አገልግሏል።