ሰለሞን ደሴቶች

ሰለሞን ደሴቶች
Solomon Islands

የሰለሞን ደሴቶች ሰንደቅ ዓላማ የሰለሞን ደሴቶች አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የሰለሞን ደሴቶችመገኛ
የሰለሞን ደሴቶችመገኛ
ዋና ከተማ ሆኒያራ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{
ንጉሥ
አገረ ገዥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ንግሥት ኤልሣቤጥ
ፍራንክ ካቢዩ
ማናሰህ ሶጋቫረ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
28,400 (139ኛ)

3.2
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
642,000 (164ኛ)
ገንዘብ ሰለሞን ደሴቶች ዶላር
ሰዓት ክልል UTC +11
የስልክ መግቢያ +677
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .sb

ሰለሞን ደሴቶችፓፑዋ ኒው ጊኒ በስተምሥራቅ የሚገኝ ሀገር ነው። ሀገሩ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ደሴቶችን ያጠቃልላል። ዋና ከታማው ሆኒያራ ነው።