ሰዋሰው ስም ሲሆን፣ አንደኛው ትርጉሙ፤ መሰላል፤ መረማመጃ፤ መወጣጫ፤ መውረጃ ነው። ሁለተኛው ትርጉም ደግሞ፣ በአንድ ቋንቋ የቃላትን አግባብና አጠቃቀም የሚያስተምር እንዲሁም የቋንቋው ደንብ የሚወስኑት ድንጋጌዎች ማለት ነው።[1]ሰዋሰው ብዙ ናቸው፣ባለቤት ፣ተሳቢ፣ግስ ናቸው።
ቃላት በስምንት ታላላቅ ክፍሎች ይመደባሉ። እነዚህም፦