ሱንግክዩንኳን ዩኒቨርሲቲ በሶውል፣ ደቡብ ኮርያ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው።
በዘመናት ላይ ብዙ ስሞች ኖረውታል፦
መጀመርያው የተመሠረተው በ364 ዓም በንጉሥ ሶሱሪም ሲሆን የኮንፉክዩስ ተቋም ነበረ።