ሲልቭዮ ቤርሉስኮኒ (ጣልኛ፦ Silvio Berlusconi 1929 ዓም - ) ጣሊያናዊ ፖለቲከኛ እና ሻጭ ነው
ሦስት ጊዜያት ከ1985-1986 ዓም፣ ከ1993-1998 ዓም፣ እና ከ2000-2004 ዓም. የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ነበር።