ሲሚንቶ

ሲሚንቶግንባታ ግብአት ሲሆን መዋቅሮችን ለመስራት እና እርስ በርስ ለማያያዝ ይጠቅማል። ይህ ቁስ ተሰርቶ ከደረቀ በኋላ የመጠንከር ባህሪ አለው።