ሳማ (Urtica) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚበቅል ቁጥቋጦ እፅዋት ወገን ነው። ይህ አትክልት ከሠውነት ቆዳ ጋር ግንኙነት ሲኖረው በሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ይታወቃል።
ዶቢ (U. simensis) የሳማ ዝርያ ነው።
በአንድ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የቅጠሉ እንፋሎት ለልብ ድካም ይናፈሳል። የቅጠሉም ጭማቂ በቁስል ይቀባል።[1]
የስኳር በሽታ መድሃኒት የሳማ ቅጠል እንደ ሻይ አፍልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |