ሳማርቃንድ

አደባባይ በሳማርካንድ

ሳማርካንድኡዝቤኪስታን የሚገኝ ከተማ ነው።

ስሙ ከጥንታዊ ሶግድኛ /አስመረ/ «ድንጋይ» እና /ካንድ/ «አምባ» እንደመጣ ይታሥባል።