ሳርማትያ

ሳርማትያ በጥንታዊ ዘመን (እስከ 400 ዓ.ም. ግድም) በአውሮጳዶን ወንዝና ከቪስቱላ ወንዝ መካከል የተገኘው የእስኩቴስ ምዕራብ ግዛት ነበር። ይህ በተለይ በዛሬው ዩክራይን ሲሆን በከፊል ደግሞ በፖላንድሩስያቤላሩስሊትዌኒያ ይገኛል። በመጨረሻ የሳርማትያ ሰዎች ወደ ምሥራቅ እስከ ቮልጋ ወንዝና እስከ ካውካሶስ ተራሮች ተስፋፉ።