ስኮፕዬ

ስኮፕዬ (መቄዶንኛСкопје) የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።

ስኮፕዬ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 587,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 452,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 42°0′ ሰሜን ኬክሮስ እና 21°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ሥፍራው ከ156 ዓክልበ. ጀምሮ በሮሜ መንግሥት ሥር ሲሆን ስሙ ስኩፒ ተባለ።