ቁልቋል (Euphorbia abyssinica) የተክል አይነት ነው።
የአሸዋ ቁልቋል የሚባል ወይም ብዙ ጊዜ ዝም ብሎ «ቁልቋል» ግን ሌላ አይነት ዝርያ ነው።
በአንዳንድ ቦታ ባሕላዊ መድኃኒት፣ የቁልቋል ላፒስ ለኪንታሮት ወይም ለቁስል መቀባቱ ይታወቃል።[1] እንዲሁም በአንዳንድ ቦታ ላፒሱ ለወፍ በሽታ ወይም ከጤፍ ጋር ተጋግሮ ለአባለዘር በሽታ፣ ወይም ለከብቶች ውሻ በሽታ ለማከም ይበላል።[2][3]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |