ቃል ወይም በእንግሊዝኛው promise የሚባለው አንድን ነገር አንደሚያደርጉት ለማሳመን የሚሠጥ ንግግር ነው። ይህም በሀይማኖታዊ መልክ ከሆነ በመሃላ ሊታገዝ ይችላል። በተለምዶ ግን መሀላ አልባዎቹ ብቻ እንደ ቃል ይወሰዳሉ። በህግ ደግሞ ለአንድ ስምምነት (ውል) መስማማት ወይም ኮንትራት መግባት ማለት ነው።