ቃና ቲቪ፣ ተከታታይ ፊልሞች ማሳያ የተለቭዥን ጣቢያ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ራሱን ለህዝብ የከፈተው በሁለት ሺ ስምንት ነው። በውጭ ሀገር ድርጅትና በሶስት ኢትዮጵያዊ ስራ ፈጣሪያን የተከፈተው ይህ የተለዥን ጣቢያ በብዛት የቱርክ ሀገር ተከታታይ ፊልሞችን በአማሪኛ ቋንቋ አዘጋጅቶ ያሳያል።