ሙሉ ስሙ ኦሳማ ቢን ላዲን አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ ኢስላም በመሆኑም በዓለም ዙሪያ ሽብርተኞች መልምሎ ንጽሁሃን ሰዎች በግፍ በማስገደሉ የአሜሪካ መንግስት ቢቻል በሕይወት እንዲያዝ ካልሆነም በተገኘበት እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላልፎአል። ቢን ላዲን ያለበትን ቦታ ለሚጠቁምም ሰው 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ቃል ተገብቶአል። እንደ እውነቱ ከሆነ ስለ ኦሳማ ብለድን ትክክለኛ መረጃ ማግኘት አይቻልም ምክንያቱም እሱ ስላ መስከረም 11 ጥቀት እንደለደረገ ነው የተናገረው ምዕራባዊያኑ ራሰቸው እንደቀነባበሩት ተነግሯል። በዴሞክራሲ ስም እነሱ ብዙ ግፍ ሲፈፅሙ ሲመለከት ነው ወደ ትጥቅ ትግል የገባው ውሎ ስያድር ሁሉም ሰው ኦሳማ ቢንላድን ለምን እየተገለ እንደ ሆነ ይገበዋል እነሱ አለምን በአንድ መንግስት ነው መግዛት የሚፈልጉት ለዛውም በሴጣንኢዝም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
በ 2011 እ.ኤ.አ በአሜሪካ ምድር የተከሰተዉን የ Nine eleven አሰቃቂ አደጋ ዋና አቀናባሪም አልነበረም፡፡