ባራክ ኦባማ ከኬኒያዊ አባትና ከነጭ እናቱ በሃዋይ አስቴት ሆኖሉሉ ከተማ የተወለደ በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆን የበቃ የ56 ዓመት አሜሪካዊ ነው። ከ 2009 እስከ 2017 የዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያው አፍሪካ-አሜሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕሬዚዳንቱ በጤና አጠባበቅ ማሻሻያ ፣ ኦሳማ ቢን ላደንን በመግደል እና በየመን ህጻናትን በቦምብ በማፈን ይታወቃሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |