ባኙማሳን

ባኛሙሳን (Basa mBanyumasan) የጃቫኛ ቀበሌኛ ነው። የሚናገርበት ቦታ ማዕከለኛ ጃቫ (የኢንዶኔዥያ ደሴት) ነው።

ከይፋዊ ጃቫኛ የሚለዩ ቃላት:

ባኙማሳን ቀበሌኛ ይፋዊ ጃቫኛ አማርኛ
ageh አገህ ayo አዮ

 

ambring አምብሪንግ sepi ሰፒ ብቸኛ
batir ባቲር kanca ካንቻ ጓደኛ
bangkong ባንግኮንግ kodok ኮዶክ እንቁራሪት
bodhol ቦድሆል rusak ሩሳክ ሰባራ
brug ብሩግ kreteg ክረተግ ድልድይ
bringsang ብሪንግሳንግ sumuk ሱሙክ ሙቀት
gering ገሪንግ kuru ኩሩ ቀጭን
clebek ችለበክ kopi ኮፒ ቡና
dholog ድሆሎግ alon አሎን ቀስ ያለ
druni ድሩኒ medhit መድሂት ንፉግ
getug ገቱግ tekan ተካን መድረስ
gigal ጊጋል tiba ቲባ መውደቅ
gili ጊሊ dalan ዳላን መንገድ
jagong ጃጎንግ lungguh ሉንጉህ መቀመጥ
kiye ኪየ iki ኢኪ ይህ
kuwe ኩወ iku ኢኩ
letik ለተክ asin አሲን ጨዋማ
maen ማኤን apik አፒክ ጥሩ


Wikipedia
Wikipedia
ባኙማሳን ውክፔዲያ አለ!