ቤርን

ቤርንስዊዘርላንድ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 122,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 46°57′ ሰሜን ኬክሮስ እና 07°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ቤርን በ1183 ዓ.ም. ተመሠርቶ፣ በ1840 ዓ.ም. የስዊስ ዋና ከተማ ሆነ።