ቤንጃሚን ሀሪሰን

ቤንጃሚን ሀሪሰን
Benjamin Harrison
፳፫ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፩ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንት ሊቫይ ፒ. ሞርተን
ቀዳሚ ግሮቨር ክሊቭላንድ
ተከታይ ግሮቨር ክሊቭላንድ
የአሜሪካ ሴኔት አባል ከኢንዲያና
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፸፫ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፸፱ ዓ.ም.
ቀዳሚ ጆሴፍ ማክዶናልድ
ተከታይ ዴቪድ ተርፒ
የተወለዱት ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፰፻፳፭ ዓ.ም.
ኖርዝ ቤንድኦሃዮ
የሞቱት መጋቢት ፬ ቀን ፲፰፻፺፫ ዓ.ም.
ኢንዲያናፖሊስኢንዲያና
የተቀበሩት ክራውን ሂል መቃብር ቤት
ኢንዲያናፖሊስኢንዲያና
የፖለቲካ ፓርቲ ሪፐብሊካን (1856–1901 እ.ኤ.አ.)
ዊግ ፓርቲ (ከ1856 እ.ኤ.አ. በፊት)
ዜግነት አሜሪካዊ
ባለቤት ካሮላይን ስኮት (1853–1892 እ.ኤ.አ.)
ሜሪ ስኮት (1896–1901 እ.ኤ.አ.)
ልጆች ረስል ቤንጃሚን ሀሪሰን
ሜሪ ሀሪሰን መኪ
ኤልሳቤጥ ሀሪሰን ዎከር
ትምህርት ፋርመርስ ኮሌጅ
ማያሚ ዩኒቨርስቲ
ሀይማኖት ፕሬስብቴሪያኒዝም
ፊርማ የቤንጃሚን ሀሪሰን Benjamin Harrison ፊርማ


ቤንጃሚን ሃሪሰን (እንግሊዝኛ: Benjamin Harrison) የአሜሪካ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.ኤ.አ. በ1889 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሊቫይ ፒ. ሞርተን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1893 ነበር።