ቬኔዝዌላ ሪፐብሊክ ቦሊቫሪኣና |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Gloria al Bravo Pueblo |
||||||
ዋና ከተማ | ካራካስ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት |
ኒኮላስ ማዱሮ (ተከራከረ) |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
916,445 (32ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
31,775,371 |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC –4 | |||||
የስልክ መግቢያ | 58 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .ve |
ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ Venezuela) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው።
በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።
የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።
|