ቲማቲም

?ቲማቲም

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: አትክልት (Plantae)
ክፍለመደብ: የአውጥ ክፍለመደብ Solanales
አስተኔ: የአውጥ አስተኔ Solanacaceae
ወገን: የአውጥ ወገን Solanum
ዝርያ: ቲማቲም S lypsopersicum

ቲማቲም (ሮማይስጥ፦ Solanum lycopersicum) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው። የአጀማመሩ መነሻ በሜክሲኮ አገር ነበር፤ አጠራሩም ከሜክሲኮ ኗሪ ቋንቋ ከናዋትል ቃል «ቶማትል» ተወረሰ።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማዳበርያ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]