ታሊን (Tallinn) የኤስቶኒያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 379,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 59°22′ ሰሜን ኬክሮስ እና 24°48′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።