ትራያኑስ

ትራያኑስ

ትራያኑስ (ሮማይስጥ፦ Imperator Caesar Nerva Traianus Divi Nervae filius Augustus) (ከ53 ዓ.ም. እስከ 117 ዓ.ም. የኖሩ) ከ98 ዓ.ም. እስከ 117 ዓ.ም. የነገሡ የሮሜ መንግሥት ቄሣር ነበረ።