ችፌ እግር እና እጅ ላይ እንዲሁም ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ቁስል ሲሆን ሁልጊዜ የሚያዥ እና ዐልፎ ዐልፎ ሽፍ የሚል ነው። ባህላዊ መድኀኒቱም የተወቀጠ ኮሶ በማር ለውሶ መቀባትና ቅጠል ለጥፎ በጨርቅ ማሰር ነው።