==
ነሪካሬ | |
---|---|
![]() | |
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት» | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1812-1811 ዓክልበ. |
ቀዳሚ | ሰኸምካሬ ሶንበፍ |
ተከታይ | ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ነሪካሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1812 እስከ 1811 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምካሬ ሶንበፍ ተከታይ ነበረ።
የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ ይህ ፈርዖን ከሶንበፍ ቀጥሎና ከሰኸምካሬ 5 አመነምሃት አስቀድሞ ለአንድ ዓመት ያህል ብቻ ነገሠ። «የነሪካሬ ጽላት» ከ፩ኛው ዓመቱ ለቀደሙት መምህሮች ሲታወቅ አሁን የት እንደ ጠፋ አይታወቅም።
ቀዳሚው ሰኸምካሬ ሶንበፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት |