ኒሆኒየም

ዩኔንትሪየም

ዩኔንትሪየም (ununtrium) በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ጊዜያዊ ኬሚካዊ ውክሉ Uut እና አቶማዊ ቁጥሩ 113 ለሆነ ሲንተቲክ ንጥረ ነገር የተሰጠ ጊዜያዊ ስያሜ ነው።