ናፖሊታንኛ

ናፖሊታንኛ በደቡብ ጣልያን በሰማያዊ ቀለም

ናፖሊታንኛ የደቡብ ጣልያን አገር መነጋገሪያ ነው። ይፋዊ ሁኔታ ባይኖረውም ከጣልኛ እንደ ልዩ ቋንቋ ይቆጠራል።

Wikipedia
Wikipedia
ናፖሊታንኛ ውክፔዲያ አለ!