ኖቮሲቢርስክ

ኖቮሲቢርስክ (ሩስኛ፦ Новосиби́рск) የሩስያ ከተማና የሳይቤሪያ መቀመጫ ነው። በ1885 ዓም ተመሠረተ። እስከ 1917 ዓም ድረስ ስሙ ኖቮኒኮላየቭስክ ተባል።