?አህያ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Equus africanus asinus |
አህያ አራት እግር ያለው ለማዳ እንስሳ ሲሆን ከባድ ዕቃ በመሸከም ሰውን ይረዳል። በተለይም ዘመናዊ የመጓጓዣ አገልግሎት በሌለበት ሥፍራ አገልግሎት በስፋት ይሰጣል። አህያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
ለማዳ አህያ ወይም Equus africanus asinus የመጣ ከአውሬ አህያ Equus africanus ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |